የአብያተ ክርስቲያናቱ ታሪክ
የይርጋ ዓለም ደ/ታ/ ቅድስት አርሴማ እና ደ/ቁ/ ቅድስት ማርያም አብያተ ክርስቲያናት አመሠራረት
የይርጋ ዓለም ደብረ ታቦር ቅድስት አርሴማ እና ደብረ ቁስቋም ቅድስት ማርያም አብያተ ክርስቲያናት አመሠራረት በልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ፣ በሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ መልዕክት እና በአባቶች ጸሎት እና መሪነት የተከናወነ ነው። ቦታው እግዚአብሔር የመረጠው እና ለነፍስም ለሥጋም ድኅነት የሚሆን ብዙ ገቢረ ተኣምራት የሚደረግበት በመሆኑ ሁሉን በጊዜው ውብ አድርጎ የሚያከናውን ልዑል እግዚአብሔር በፈቀደው ጊዜ መልአከ ሕይወት ቀሲስ እንደሻው አብርሃ እና ቤተሰቦቻቸው ከእናታቸው ወ/ሮ ሙሉነሽ ስሜ በውርስ ያገኙትን ቦታ ለቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን መሥሪያ እንዲሆን ሰጡ።
ይቀጥላል . . .