የአብያተ ክርስቲያናቱ የልማት ሥራዎች
በይርጋ ዓለም ደብረ ታቦር ቅድስት አርሴማ እና ደብረ ቁስቋም ቅድስት ማርያም አብያተ ክርስቲያናት ትኩረት ከሚሰጣቸው ጉዳዮች አንዱ የልማት ሥራዎች ናቸው። በዚህም መሠረት በአጭር ጊዜ ውስጥ በልዑል እግዚአብሔር ቸርነት በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት እና በሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ተራዳኢነት እንዲሁም በደብሩ አገልጋዮች ትጋት እና በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ባሉ ምዕመናን ድጋፍ በርካታ የልማት ሥራዎች የተከናወኑ ሲሆን አሁንም በመከናወን ላይ ይገኛሉ።
ይቀጥላል . . .